ካራ ማራን ስናስታውስ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በየዘመናቱ ከውስጥም ከውጭም የማይተኙላት በርካቶች ናቸው፡፡ የዛሬ 46 ዓመታት ወደኋላ በምናብ ብንጓዝ እንኳን በዚህ ወቅት ጦርነት ውስጥ ነበረች፡፡ ኃይልን ፈጣን የመፍትሔ አማራጭ አድርጎ በመጠቀም የሚታሙት የወቅቱ የሀገሪቱ መሪ ኮሎኔል መንሥቱ ኃይለማርያም የሶማሊያውን ፕሬዝዳንት ዚያድ ባሬን ግን አብዝተው ሳይታገሷቸው እንዳልቀሩ ይነገራል፡፡ የሶሻሊስት ሶማሊያ ርዕሰ ብሔር ጀኔራል ዚያድ ባሬ ታላቋን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply