ካናዳ በገፍ የሚደረግ የመድኃኒት ወጪ ንግድን አገደች – BBC News አማርኛ

ካናዳ በገፍ የሚደረግ የመድኃኒት ወጪ ንግድን አገደች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/12AA/production/_115687740_19973b47-e0cc-4c20-a1fa-6165b15cfca5.jpg

ካናዳ በገፍ የሚደረግ የመድኃኒት ወጪ ንግድን ማገዷ ተሰምቷል። በአገሪቷ እጥረት ያጋጥማል በሚልም ፍራቻ ነው በጤና ባለሙያዎች ማዘዣ የሚሸጡ መድኃኒቶች ላይ እገዳ የጣለችው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply