ክላውድ ኮምፒውቲንግ ምንድን ነው?

ባሕር ዳር: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ክላውድ ኮምፒውቲንግ የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ ሲጠራ የምንሰማው ነው። ነገር ግን በውስጡ ብዙ ሙያዊ የኾኑ ጽንስ ሃሳቦች ያሉበት በመኾኑ የምንረዳበት መንገድ ሊለያይ ይችላል። የመተግበሪያ እና የሀርድዌር ለምሳሌ የመረጃ ማከማቻ የመሳሰሉ የሳይበር መሠረተ ልማቶችን በራስ አቅም ለማሟላት እያደገ የሚሄድ የመረጃ መጠን ለሚኖራቸው ተቋማት ፈታኝ የሚኾንበት ሁኔታ አለ። ለምሳሌ የመረጃ ማከማቻ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply