“ክልሉን ወደ ሰላማዊ ሁኔታ ለማሸጋገር የተሠራው ሥራ አንፃራዊ ሰላም አስገኝቷል” የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ በቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ከጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ተወያይቷል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርዱ በአማራ ክልል የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መራዘሙን ተከትሎ በቀጣይ በሚከሆኑ ተግባራት ዙሪያ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይቱም፤ ባለፉት ጊዜያት ለዕዙ የተሰጡ ምክረ ሐሳቦች አፈፃፀም፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply