“ክልሉ በኢኮኖሚ እንዲደቅ እና ሕዝቡ በኑሮ ውድነት እንዲሰቃይ እያደረገ ያለዉን ዘራፊ ቡድን መታገል አለብን” አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ

ደሴ፡ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ለክልላችን ሰላም በኅብረት እንቆማለን” በሚል መሪ መልዕክት በደሴ ከተማ የድጋፍ ሠልፍ ተካሄደ። በድጋፍ ሰልፉ የተለያዩ መልእክቶች ተላልፈዋል። ሰልፈኞቹ ከያዟቸው መልእክቶች መካከል፦ 👉እኛ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራችን ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና የበኩላችንን እንወጣለን፣ 👉ሀገራችንን ወደ ከፍታ ለማሻገር ከለውጡ አመራር ጋር በጽናት እንቆማለን!፣ 👉ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የአንድነታችን እና የጥንካሬአችን መገለጫ ነው!፣ 👉በገበታ ለሸገር የጀመርነውን፤ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply