“ክልሉ አሁን ላይ ወደ አንጻራዊ ሰላም እየተመለሰ ነው” የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ጸጥታ መዋቅርና የሀገር መከላከያ ሠራዊት በቅንጅት ባደረጉት ሕግ የማስከበር ሥራ ክልሉን ወደ አንጻራዊ ሰላም መመለስ ተችሏል ተብሏል። የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ የክልሉን ወቅታዊ የሰላምና ደህኅንነት ጉዳይ አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኃን መረጃ ሰጥቷል። መረጃውን የሰጡት በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማእረግ የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው ክልሉ በተደረገው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply