ክልሉ የጀመረውን ዘመናዊ የመሬት አሥተዳደር ሥራ ከተቀመጠለት ጊዜ ቀድሞ ለማጠናቀቅ እየሠራ እንደሚገኝ መሬት ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው “የት ደረሰ” ዘገባችን በአማራ ክልል እየተከናወነ የሚገኘው ዘመናዊ የመሬት አሥተዳደር ሥራ ያለበትን ደረጃ እና መቼ እንደሚጠናቀቅ እንዳስሳለን። በአንዳንድ የክልሉ አካባቢዎች ሥራው ተጀምሮ መጠናቀቁን ቀደም ሲልም በተለያዩ ዘገባዎቻችን ጠቁመናል። ዘመናዊ የመሬት አያያዝ ሥርዓት በተሠራባቸው አካባቢዎች ከመሬት የሚገኘው ምጣኔ ሃብት እያደገ መምጣቱን ቢሮው ገልጻል። ይህ ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሥራ በሁሉም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply