“ክልሉ ያጋጠሙትን ችግሮች በጥበብ ተሻግሮ ያቀዳቸውን ሥራዎች እንዲያሳካ ሕዝቡ ከክልሉ መንግሥት ጎን ሊቆም ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡ ዛሬ ከሠዓት በኋላ የተጀመረው የምክር ቤቱ መደበኛ ጉባዔ የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ያቀረቡትን ያለፉት ስድስት ወራት የአፈጻጸም ሪፖርት አድምጧል፡፡ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በጉባዔው ላይ ባቀረቡት ሪፖርት በጦርነት የተጎዳውን ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply