ክልላዊ እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በሰላም እንዲጠናቀቁ ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አሳሰበ።

እንጅባራ: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 የትምህርት ዘመን ክልላዊ እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በሰላም እንዲጠናቀቁ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንዳለባቸው የአዊ ብሔረሰብ አሳስቧል። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በ2016 የትምህርት ዘመን ክልላዊ እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች አሥተዳደር እና በቀሪ ሥራዎች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይት መድረኩ የተገኙት የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply