ክሥ በማቋረጡ ላይ ከደሴ የተወሰደ አስተያየት

መንግሥት ታህሳስ 29/2014 ዓ.ም በህወሓት አመራሮች ላይ የወሰደው የክስ ማቋረጥ ውሳኔ በቡድኑ ታጣቂዎች ከደረሰብን በደልና ጉዳት ሳናገግም የተወሰነ ውሳኔ ነው ሲሉ ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ አስተያየታቸውን የሰጡ የደቡብና ሰሜን ወሎ እንዲሁም የደሴ ከተማ ኗሪዎች ገለጹ፡፡

በህዝቡ ላይ ከደረሰው በደል አንጻር የህወሓት አመራሮች ክስ መቋረጥ ቅሬታ ማሳደሩ ምክንያታዊ ነው ያሉት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፍአለ ከዳግም ወረራና ጉዳት ራስን ለመከላከል በሚለያዩ ሳይሆን አንድነታችንን በሚያጠናክሩ ጭብጦች ላይ እናተኩር ሲሉ ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡ 

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply