ክረምትና መብረቅ በኢትዮጵያ

https://gdb.voanews.com/9617342C-991C-4CB8-ADF0-0255A9D4FD3A_cx0_cy36_cw0_w800_h450.jpg

ወቅቱ ክረምት በመሆኑ በኢትዮጵያ አንዳንድ ሥፍራዎች ጎርፍና ሌሎችም ክስተቶች ከተፈጥሮ ጋር የተያያዙ አደጋዎችን ሲያስከትሉ ይስተዋላል። በዚህ ሣምንት ውስጥ በምዕራብ ወለጋ መነ-ሲቡ ወረዳ ውስጥ የወደቀ መብረቅ ችግኝ ተከላ ላይ የነበሩ ስድስት ልጆችን ገድሏል።

ለመሆኑ መብረቅ እንዴት ይከሰታል? ሊያስከትል የሚችለውን አደጋስ እንዴት መከላከል ይቻላል? የኢትዮጵያ ሚቲኦሮዎሎጂ ኢንስቲቲዩት ባለሙያ ወይዘሮ ጫሊ ደበሌንና የአስትሮኖሚ ባለሙያውን አቶ ክብረት አፅብሃን አናግረናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

 

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply