#ክረምትና ባህርዳር ከተማ! ሰ.አሜሪካ:- ሰኔ 25/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ባህርዳር ዝናብ ሲዘንብ ዋና ዋና መንገዶች በጎርፍ ይሞላሉ ። ምክንያቱም የጎርፍ…

#ክረምትና ባህርዳር ከተማ! ሰ.አሜሪካ:- ሰኔ 25/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ባህርዳር ዝናብ ሲዘንብ ዋና ዋና መንገዶች በጎርፍ ይሞላሉ ። ምክንያቱም የጎርፍ መፍሰሻ መስመሮች በደረቅ ቆሻሻ ተሞልተው ይከርማሉ። ባህርዳር መስተካከል ያልቻለው ነገር ጎዳናዎቹ ላይ የግንባታ አሸዋ፣ ድንጋ የመሳሰሉ ነገሮች የእግረኛ መስመር ላይና አስፓልት ላይ ሲደፉ ጠያቂ የለም። ከዚህ ባለፈ አብዛኛው የኮብልስቶን መስመሮች የፈርኒቸር መስሪያ ቦታ ሆነው ሲዘጉ የሚያስተካክል ስለሌለ ክረምት ሲመጣ ጎርፍ ማለፊያ ያጣል። ከተማ አስተዳደሩ ሰሞኑን የጀመረውን የኮንቲነር ማጽዳት ዘመቻ ሌሎች የከተማዋን መስመሮች የሚዘጉና ውበቷን ከሚያበላሹ ነገሮች ላይም ቢሰራ ከተማችን ውብ ከተማ ናት ። © ንጋቱ አስረስ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24 ምስል:- ሰጡ ብርሃን

Source: Link to the Post

Leave a Reply