You are currently viewing ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ሁለት ጎሎች ባስቆጠረበት ጨዋታ ክብረ ወሰን ሰበረ – BBC News አማርኛ

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ሁለት ጎሎች ባስቆጠረበት ጨዋታ ክብረ ወሰን ሰበረ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/d393/live/27646240-ca09-11ed-be2e-754a65c11505.jpg

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በወንዶች እግር ኳስ ለብሔራዊ ቡድን በርካታ ጊዜ የተሰለፈ ተጫዋቾች በመሆን የዓለምን ክብረ ወሰን ባለቤት ሆነ። ሮናልዶ ሁለት ጎሎች ባስቆጠረበት ጨዋታ ፖርቹጋል ሊችትንስታይንን 4 ለምንም ረትታለች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply