ክሪፕቶከረንሲ እና ኤርድሮፕ

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ክሪፕቶአርድሮኘ ምንድን ነው የሚለውን ለማወቅ መጀመሪያ ክሪስቶከረንሲ ምንድን ነው የሚለውን ግልጽ በማድረግ መጀመር ያስፈልጋል። ክሪፕቶከረንሲ ዲጂታል ገንዘብ ወይም ምናባዊ ገንዘብ በሚል ልንጠራው እንችላለን። የማይዳሰስ፣ የማይታይ፣ የማይጨበጥ እና አካል ገልጦ የማይከሰት ዋጋ ያለው የገንዘብ ዓይነት ነው። ምናባዊ ገንዘብ በድረ ገጽ አማካኝነት ሰዎች ምንም ማዕከላዊ የባንክ ሥርዓት ሳይኖር ልውውጥ የሚያደርጉበት እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply