ክራይሲስ ግሩፕ በቅርቡ በመቀለ በነበረው ቆይታ ምን አስተዋለ? – BBC News አማርኛ

ክራይሲስ ግሩፕ በቅርቡ በመቀለ በነበረው ቆይታ ምን አስተዋለ? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/11257/production/_115013207_whatsappimage2020-10-20at5.05.05pm.jpg

የዓለም አቀፉ ክራይሲስ ግሩፕ ከፍተኛ አጥኚ ዊሊያም ዳቪሰን በፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ክልል መካከል ያለው ውዝግብ ለመገምገም ወደ መቀለ ተጉዞ የክልሉ መንግጅት ከፍተኛ ኃላፊዎች እንዲሁም ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ማናገሩን በመጥቀስ በቆይታው ለድርድር ፍላጎት መኖሩን የሚያሳይ ነገር አለማስተዋሉን ይናገራል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply