ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ተለያዩ።ሮናልዶ በኦልትራፎርድ ቆይታው በ346 ጨዋታዎች 145 ጎሎችን በማስቆጠር ላበረከተው አስተዋፅዖ ክለቡ አመስግኗል።በቀጣይ የእግር ኳስ ሕይ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Yxaefe1wbIPlSsqNAGU0hTz-rxc9TeTiFzfckSY5cQposYu2HXAe-2OYq3G6SSHKqL2nMkQELgWpVK7t68nkC7pOhQwI5R_qZg-YrxiggBA-NRESW4SjRNJPajWBAgkd8aINLOAZOuIDEciowFitQrNWDYbfzOLVOej3RyLK6JOOIgNDjE4imH2tE6jITgkpU_B3AzXcOEhgi77Dh8LPkXyLFs6FLrruLIbxnRqHlKFpt3i8lyTmKHFigxxMkU6yLmTTMmPL7wg5VXtjbBvYFVycjrtooDRBFGn9xy30KuDg0kSwQjpUXk96ycU08c9uGw6vp9DW-ILCKPPKvQRQRw.jpg

ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ተለያዩ።

ሮናልዶ በኦልትራፎርድ ቆይታው በ346 ጨዋታዎች 145 ጎሎችን በማስቆጠር ላበረከተው አስተዋፅዖ ክለቡ አመስግኗል።

በቀጣይ የእግር ኳስ ሕይወቱ የተሳካ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ገልጿል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮያዊያን

ህዳር 13 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply