
የቀድሞው የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች የነበረው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከአንድ የኤቨርተን ደጋፊ እጅ ላይ ሞባይል ስልክ መትቶ በማስጣሉ ከሁለት የአገር ውስጥ ጨዋታዎች እገዳ ተጥሎበታል። የ37 ዓመቱ ሮናልዶ ይህንን ድርጊት የፈጸመው ባለፈው ዓመት ሚያዝያ ላይ በጉዲሰን ፓርክ ስታዲየም ሽንፈት ከገጠማቸው በኋላ በስታዲየሙ መተላላፊ በኩል ሲወርድ መሆኑ ተገልጿል።
Source: Link to the Post