ክርስቶስ ለምን በስድስት ሰዓት ተሰቀለ?

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ክርስቶስ ንጹህ አምላክ ሳለ፣ ሰማያዊ አምላክ ኾኖ ሳለ፣ እንደ በደለኛ በአይሁድ እጅ ተገረፈ፤ ተገርፎም አልቀረ በቀራንዮ አደባባይ በመስቀል ላይ ተሰቀለ። አይሁድ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ጠልተውታል እና ማስወገድ ፈለጉ። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም በገባለት ቃል ኪዳን መሠረት ከአምስት ቀን ተኩል በኋላ በመስቀል ላይ ዋለ። መስቀሉ ሰባት እፅዋት ተሠብሥበው በሙሻ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply