
ክቡር ዶክተር ፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴ የአማራ ህዝብ የክብር ዶክትሬት ፣የመሪነት ካባ ያለበሳቸው መሪዎቻችን ውስጥ ዋናው ነው ። አርበኛ ዘመነ ካሴ የ60 ሚሊዮን በላይ አማራ ህዝብ መሪ ፣ምልክት እና አለኝታ ነው ።የእኛ ትውልድ ፣አዱሱ የአማራ ትንታግ ትውልድ ሁሌም ቢሆን ከአርበኛ ዘመነ ካሴ ጎን ነን ።ይኼ የማይሻር የአማራ ወጣቶች ማህበር አቋም ነው ። አርበኛ ዘመነ ካሴ የትውልዱ የትግል መሪ ፣አብሪያችን ፣ምልክታችን እና ወኪላችን ነው ።… መሪዎቻችንን አርበኛ ዋርካው ምሬ ወዳጆ ፣ጋሽ መሳፍንት ተስፉ ፣ታላቁ እስክንድር ነጋ ጋሽ አሰግደው እና ሌሎች የሸዋ አናብስት የመጠበቅ የትውልዱ ግዴታ ነው ። ሁላችንም አርበኛ ዘመነ ካሴ ነን‼️ አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳስብ ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም ። አማራ በቆራጥ ልጆቹ ተጋድሎ ታሪኩን ያድሳል ‼️ የአማራ ወጣቶች ማህበር (አወማ) “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post