ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ በኬንያ ጉብኝት ያደርጋሉ።Gudayachn Exclusive – In this week,Ethiopian PM Abiy Ahmed will visit Kenya.

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ እና ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ጉዳያችን ዜና – ኅዳር 28/2013 ዓም (ደሴምበር 7/2020 ዓም)=======ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ በያዝነው ሳምንት አጋማሽ ማለትም በመጪው ረቡዕ ወደ ኬንያ እንደሚሄዱ እና ጉብኝት እንደሚያደርጉ ጉዳያችን ሰምታለች።ይህ ጉብኝት በትግራይ የሕግ ማስከበር እርምጃ ከተጀመረ ወዲህ የመጀመርያው የውጪ ጉዞ ነው የሚሆነው።በእዚህ ጉዞ ላይ ከኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር በመሆን ሁለቱ መሪዎች በሞያሌ  የተከፈተውን አዲሱን የሁለቱን ሀገሮች መንገድ ይመርቃሉ።መንገዱ በኢትዮጵያ እና በኬንያ መካከል በሚኖረው የመሬት ላይ ጉዞ አንድ ቦታ ብቻ የሚቆምበት እና ከእዚህ በፊት

Source: Link to the Post

Leave a Reply