ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ!

“የስጦታ ፈረስ ጥርሱ አይታይም” እያለ የሰጪውን ማንነት እንጂ የስጦታውን ዓይነት በማይገመግም ሕብረተሰብ ውስጥ ብንኖርም፣ የድጋፉ ዓይነትና የሰጪው ማንነትን ትውልዱ አውቆት ለማስተማሪያነት መዋሉ አስፈላጊ የሆነበት ጊዜ ላይ እንገኛለን። ማኅበረሰባችን በክፉ ጊዜው የደረሱለትን የማይረሳውን ያህል፣ ሳይደርሱ የቀሩትንም እንደሚቀየም ይታወቃል። በደስታው ጊዜ እንኳ፣…

Source: Link to the Post

Leave a Reply