“ክትባት ያልጀመሩ እና ጀምረው ያቋረጡ ሕጻናትን ቤት ለቤት በመሄድ አገልግሎት እየተሰጠ ነው” ጤና ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በበርካታ ወረዳ እና ቀበሌዎች ከ5 ዓመት በታች ላሉ ሕጻናት የወረርሽኝ በሽታን መከላከል የሚያስችል የክትባት ዘመቻ እየተካሄደ ነው፡፡ በባሕር ዳር ከተማ ባታ ቀበሌ የሚኖሩት አቶ አላምረው የውልሰው የ3 ዓመት ልጃቸውን የሆድ ትላትል መከላከያ ክትባት ሲያሰጡ ነበር ያገኘናቸው፡፡ አቶ አላምረው እንዳሉት ከዚህ በፊት ክትባት በስፋት በማይሰጥበት ጊዜ ሕጻናት ለወረርሽኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply