ክፍት የስራ ማስታወቂያ #ሼር ይደርግ አሻራ ሚዲያ ከዚህ በታች በተዘረዘረው የቅጥር ማስታወቂያ መስፈርት አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ከታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ አመል…

ክፍት የስራ ማስታወቂያ #ሼር ይደርግ አሻራ ሚዲያ ከዚህ በታች በተዘረዘረው የቅጥር ማስታወቂያ መስፈርት አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ከታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ አመል…

ክፍት የስራ ማስታወቂያ #ሼር ይደርግ አሻራ ሚዲያ ከዚህ በታች በተዘረዘረው የቅጥር ማስታወቂያ መስፈርት አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ከታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በኢሜል አድራሻ [email protected] የስራ ልምድና የትምህርት ደረጃችሁን የያዘ ሲቪ እንድትልኩልን ይሁን። የስራ መደቡ መጠሪያ ፥ ጋዜጠኛ የስራ ልምድ ፥ በታዋቂ የቴሌቪዥን ጣቢያ ተጨባጭ የስራ ልምድ ያለው/ያላት፤ በፖለቲካዊ፣ በማህበራዊና በኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የነቃ ተሳትፎ ያለው/ያላት ደሞዝ ፥ በስምምነት (compititive salary) ብዛት፥ 2 የስራ ቦታ ፥ ባህር ዳር የምዘገባ ቀን መጨረሻ፥ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓም አመልካቾች ለዚህ የስራ መደብ አስፈላጊ የምትሏቸውን ሰነዶች በ[email protected] እንድትልኩልን ይሁን። ይህንን የስራ ቅጥር ማስታወቂያ በማጋራት፣ ለምታውቁት ሰው በመላክ ትተባበሩን ዘንድ እንጠይቃለን። #አሻራ ሚዲያ

Source: Link to the Post

Leave a Reply