ኮለሬል ገመቹ አያና ከእስር እንዲለቀቁ ተወሰነ

ማክሰኞ ግንቦት 16 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራር የሆነት ኮለሬል ገመቹ አያና ከእስር እንዲለቀቁ የፌደራልጠቅላይ ፍርድ ቤት 3ኛ ሰበር ሰሚ ችሎት ወሰነ። ኮለሬል ገመቹ አያና በግንቦት 9 ቀን 2014 በተከሰሱበት በሽብር ወንጀል በከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…

The post ኮለሬል ገመቹ አያና ከእስር እንዲለቀቁ ተወሰነ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply