“ኮለኔል ገመቹ አያናን ከኦሮሚያ ፖሊስ በአደራ ከመቀበል ውጪ ምንም የወንጀል የምርመራ መዝገብ በሥማቸው የለም።“:- የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን

ሐሙስ ግንቦት 11 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ከፍተኛ አመራር የሆኑት ኮለኔል ገመቹ አያናን ከኦሮሚያ ፖሊስ በአደራ ከመቀበል ውጪ ምንም የወንጀል የምርመራ መዝገብ በሥማቸው እንደሌለው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ። ይህ የተገለጸው በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 3ኛ ሰበር ሰሚ…

The post “ኮለኔል ገመቹ አያናን ከኦሮሚያ ፖሊስ በአደራ ከመቀበል ውጪ ምንም የወንጀል የምርመራ መዝገብ በሥማቸው የለም።“:- የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply