ኮል ፓልመር  የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ሆነ።የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ( ፒኤፍኤ ) የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ አድርጓል። በዚህም መ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/NT7Gn3zuH13khr1UrcCz1LX9BH-WKnqf2vBiLU9PIpcI_MAeLpDuv_CBYY9_BiXMyios3oyRIWHHDGTdUqadVY9gnRXy0elrjr0xv9m3erGM6StHzLqZyWzoDuAOlY4S-p0jMG2_cmXu7WN7zfbBR9P8-n2Z-oU3z1aeNIb0nMhNY3_q_CZz2ZBWekZDHfLArtHR1I5fqvQqXNHw4cnQKCp8UUgoQm8AyBe2pKXWZIhUPpFPnAOtXrSS7N7ERdq4C46lCtS30CcUnr0mzYLMnasdy45xmplXKIOqKCASOovLkEpLbhlzSj-VzXtU3DvFlj-7Cxfwy_Oi-4FkQyQ3Hg.jpg

ኮል ፓልመር  የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ሆነ።

የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ( ፒኤፍኤ ) የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ አድርጓል።

በዚህም መሰረት እንግሊዛዊው የቼልሲ የፊት መስመር ተጨዋች ኮል ፓልመር የፒኤፍኤ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመሆን መመረጥ ችሏል።

ኮል ፓልመር የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2023/24 የውድድር አመት የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች በመሆን መመረጡም አይዘነጋም።

ኮል ፓልመር በዘንድሮው የውድድር አመት በሊጉ ለቼልሲ ሀያ ሁለት ግቦችን ማስቆጠር ሲችል አስራ አንድ ለግብ የሆኑ ኳሶችንም አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

በ ጋዲሳ መገርሳ

ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply