ኮሚሽኑ በደብረ ብርሃን ክላስተር ሲያካሂድ የነበረውን የተባባሪ አካላት ሥልጠና አጠናቀቀ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሰሜን ሸዋ ዞን ከ31 ወረዳዎች እና ከአምስት ክፍለ ከተሞች ለተወከሉ 282 ተባባሪ አካላት ከግንቦት 14 እስከ 16/2016 ዓ.ም ድረስ በደብረ ብርሃን ከተማ ሥልጠና ሰጥቷል። በሥልጠናው የሀገራዊ ምክክር ጽንሰ ሀሳቦች፣ የአጀንዳ ማሰባሰብ፣ የተሳታፊዎች አመራረጥ ሥርዓት እና የተባባሪ አካላትን ሚና በተመለከተ ሰነዶች ቀርበው ገለጻ እና ውይይት ተደርጎባቸዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply