ኮሚሽኑ አገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ ወረቀት አልባ ሊያደርግ ነው

የጉምሩክ ኮሚሽን የአገልግሎት አሰጣጡን ዘመናዊና ቀልጣፋ ለማድረግ በመጪው 2013 ዓ.ም የወረቀት አልባ የጉምሩክ አገልግሎት ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ የተቋሙን የወረቀት አልባ ዲጂታል አገልግሎት ስራ መጀመርን አስመልክተው በዛሬው ዕለት ለመገናኛ ብዙሃን ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም ኮሚሽኑ ባለፉት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply