ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬቷን ተቀበለችኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬቷን ከባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተቀብላለች፡፡ ባህርዳር ዩንቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች…

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬቷን ተቀበለች

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬቷን ከባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተቀብላለች፡፡

ባህርዳር ዩንቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ6ሺህ 500 በላይ ተማሪዎችን እያሰመረቀ ነው።

ዩኒቨርሲቲ የዓመቱን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ለክቡር ዶክተር ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በስፖርቱ ዘርፍ ለሀገሯ ባበረከተችው ታላቅ አስተዋጽዖ የተሰጣ መሆኑ ገልጸዋል።

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአትሌቲክ ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከት ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ ፋና ወጊ አትሌትና የኢትዮጵያዊነት ተምሳሌት ናት።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ነሐሴ 21 ቀን 2014 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/channel/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።

ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply