
በአራት ሴቶች ጾታዊ ትንኮሳ ማድረሱ ክስ የቀረበበት ራስል ብራንድ፤ ኮሜድያን፣ የሬድዮ እና ቴሌቪዥን ፕሮግራሞች አስተዋዋቂ እንዲሁም የፊልም ተዋናይ ነበር። የ48 ዓመቱ እንግሊዛዊ ለሁለት ዓመት ያህል ከካቲ ፔሪ ጋር በትዳር ተጣምሮ ነበር። ከቢቢሲ ጋር በሰራበት ወቅትም በተላለፈው የኢዲቶሪያል ፖሊስ ምክንያት 40 ሺህ ሰዎች ቅሬታ አቅርበው፣ ቢቢሲም ይህንን ተከትሎ 150 ሺህ ፓውንድ ቅጣት ቀጥቶት ነበር።
Source: Link to the Post