ኮሪያን ፋውንዴሽን ፎር ኢንተርናሽናል ኼልዝ ኬር በጦርነት የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሶስትዮሽ የስምምነት ውል ተፈራረመ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ኮሪያን ፋውንዴሽን ፎር ኢንተርናሽናል ኼልዝ ኬር የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከጎንደር ዩኒቨርሲቲና እና ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በጦርነት የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሶስትዮሽ የስምምነት ውል ተፈራርመዋል። በስምምነቱ የተገኘው የ8 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ነው። በጦርነቱ ምክንያት የወደመውን የጤናውን ዘርፍ መልሶ ለመገንባት ያግዛል ተብሏል። ድጋፉ በተለይም በእናቶች፣ በህፃናትና በጨቅላ ህፃናት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply