#ኮርተንባችኋል!የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድኑ ባረፈበት ስካይ ላይት ሆቴል በማርሽ ባንድ የታጀበ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡በአቀባበሉ ላይ የልዑካን ቡድኑ ቤተሰቦች ፣ክለቦችና ፌደሬሽኖች የአበባ ባ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Pz_3g45nPManJBrPM_4TRiBAZvfZ7F4GUPupXNJs2KEheIOnjoRYOEV8bQWcVIn03nqBhuNXh_MSHM2mcQFzEFwRvJI9iB9ASBQzA9kNmZQ9d0xFPcQzuAx_sIsBiu8TAeNM53j0r73RfBLFpbnN_LGhmKjAKpHdVkcpKa351X4ul5TH93Jn-9-xNloTMgA6JZxioEnMeARaBFI8sPZyHJhtZnb7Tb1QnhN5I4qdUVJPmMw-nVHMY6z6Rx82zJMNOaNeinLbyhvmdGCEkbY6kzH-0Evt6Wte3xdtBDVqvXe05rvWNHf3d3oqb2s9tVZRHj_Q76fwJqjYZXldscGWrw.jpg

#ኮርተንባችኋል!

የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድኑ ባረፈበት ስካይ ላይት ሆቴል በማርሽ ባንድ የታጀበ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡

በአቀባበሉ ላይ የልዑካን ቡድኑ ቤተሰቦች ፣ክለቦችና ፌደሬሽኖች የአበባ ባረፈበት ስካይ ላይት ሆቴል የአበባ ጉንጉን አበርክተዉለታል፡፡

ቡድኑ ካረፈበት ስካይላይት ሆቴል ተነስቶ ወደ መስቀል አደባባይ አቅንቷል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply