“ኮሮናቫይረስ ለኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት አንዱ ዓለም አቀፍ ተግዳሮት ነው” – ዶ/ር ዮሐንስ ገዳሙ

https://feedpress.me/link/17593/13473776/amharic_078340cc-721b-4698-a07a-da71e3b40e71.mp3

ዶ/ር ዮሐንስ ገዳሙ – በ Georgia Gwinnette College የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ ኢትዮጵያ ውስጥ የተካሄደው የሁለት ዓመታት የለውጥ ሂደት ስላስገኛቸው ስኬቶች፤ ኮቪድ – 19 በሕብረተሰብ ጤና፣ በለውጡ ሂደትና ሕዳሴ ግድብ ላይ ስለሚያሳድራቸው አሉታዊ ተፅዕኖዎች ይናገራሉ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply