የኮቪድ-19 አያያዝ አጠያያቂ ከሆነባቸው አገራት እንዷ ኢትዮጵያ ናት። በኢትዮጵያ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ወጥቶ እንኳ ገዥው ፓርቲ የሚጠራቸው ስብሠባወች፣ የድጋፍ ሰልፎች፣ የምረቃ ስነ-ስርዓቶችና የሙዚቃ ኮንሰርቶች፣ ሕዝባዊ ግርግሮች (ንቅናቄወች) ወዘተ… በተደጋጋሚ ሲካሄዱ ተስተውለዋል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ልቅ በሆነ መንገድ መነሳቱን ተከትሎ ሰልፎች፣…
Source: Link to the Post