“ኮቪድ – 19 ባይከስትም ኢትዮጵያ በውጭ ከሚገኙ የዕውቀት፣ ቴክኖሎጂ፣ የፋይናንስና ፍትሐዊ አቋሟን የሚንያጸባርቁ ልጆቿን ሰፊ ድጋፍ የምትሻ አገር ናት” – አቶ ተስፋዬ ይታይህ

አቶ ተስፋዬ ይታይህ – በስዊድንና ሌሎች ኖርዲክ አገራት ምክትል የሚሲዮን መሪ፣ ፕሮፌሰር ግርማ ብርሃኑ – በስዊድን ጉተንበርግ ዩኒቨርሲቲ የልዩ ትምህርት መምህርና ተመራማሪ፣ ዶ/ር ልየው ደስታ – በካሮሊንስካ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የልብና የውስጥ ደዌ ስፔሽያሊስት፤ በስዊድንና የኖርዲክ አገራት የኮቪድ – 19 የመማክርት ጉባኤ ተልዕኮና ሚናን አስመልክተው ይናገራሉ። ኢትዮጵያ ከስዊድን የኮሮናቫይረስ መከላከል የጤና ፖሊሲ ግብረ ምላሽ ምን ዓይነት ትምህርት ልትቀስም እንደምትችል ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply