“ኮንፈረንሱ የእስካሁኖቹን ሥራዎች በመገምገም ቀሪ ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ የሚመክር ነው” አቶ ሲሳይ ዳምጤ

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና” በሚል መሪ መልዕክት የሰሜን ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ዞናዊ ኮንፈረንስ እያካሄደ ነው፡፡ ኮንፈረንሱ የመሪዎችን አንድነት በማጠናከር የሕዝብን የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት ያስችላል ነው የተባለው፡፡ ውይይቱ የአካባቢውን አሁናዊ ሁኔታ በውል በመረዳት ሰላምን ለማስፈን እንደሚረዳ ተሳታፊዎች ገልጸዋል፡፡ ግጭት እርሰ በእርስ ከመጨራረስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply