ኮካ-ኮላ የሐዋሳ ከተማን የቱሪዝም እንቅስቃሴ የማነቃቃት አንድ አካል የሆነ የምግብ እና ሙዚቃ ፌስቲቫል አካሂዷል፡፡

ይህ የምግብ እና ሙዚቃ ፌስቲቫል በኢትዮጵያውያን ዘንድ ያለውን ማዕድ’ን የመጋራት ድንቅ ባህል ለማክበር፣ በማህበረሰቡ ዘንድ ትውስታን በሚጭር መልኩ ልዩ ጊዜን በጋራ በማሳለፍ እና በሐዋሳ ከተማ ቱሪስቶችን በመሳብ ቱሪዝምን በይበልጥ ለማነቃቃት ታስቦ የተዘጋጀ እንደነበር ተነግሯል።

ከየካቲት 16 እና 17 ኮካ-ኮላ ለሁለት ቀናት በተካሄደው በዚህ ፌስቲቫል የተለያዩ ባህላዊና ዘመናዊ ጣፋጭ ምግቦች የተዘጋጁበት እንዲሁም የሙዚቃ ትዕይንቶች የተካሄዱበት ነው፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply