
ልዑል ሃሪ የግል ሕይወቱ ላይ በሚያተኩረው መጽሐፉ ኮኬይን ከመጠቀም እስከ 25 የታሊባን ተዋጊዎች መግደል እንዲሁም አባቱ ንጉሥ ቻርልስ እንጀራ እናታቸውን እንዳያገቡ መቃወማቸውን ያካተተ አወዛጋቢ ሁነቶችን አጋርቷል። የእንግሊዝኛ ቅጂው ገና ይፋ ያልሆነው የዚህ መጸሐፍ ይዘት መነገር የጀመረው ትናንት ሐሙስ ታኅሣሥ 27/2015 ዓ.ም. ጀምሮ ነበር።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post