ወልቃይትን እናድን ! አብይ አህመድ ወልቃይት ሄዶ ኮሎነል ደመቀ ዘውዱን ማግኘት አልፈለገም !

——————–#ወልቃይትን__እናድን—-———– ወልቃይት ላይ የመጨረሻውን ተጋድሎ ተጀምሯል። አሁን በዚህ ሠአት የከባድ መሣሪያ ሩምታ ከተከዜ ማዶ ሆነው እያሠሙ ነው። ማንኛውም የአማራ #ልዩ_ሀይል_ሆነ_የአማራ__ፋኖ ምሽጉን መልቀቅ የለበትም። ወልቃይትን ሥታነሣ * #ኮ/ል___ደመቀ ዘውዱን እዳትረሣ።#ደመቀ_ያለበትን_ከቅርብ ሠወች ውጭ ማንም ማወቅ የለበትም።#ጦርነቱ #ደመቀን__ለማሥወገድ ጭምር ታርጌት ያረገ ነው። አብይ ዛሬ ወልቃይት ገብቶ ሢመክር ውሏል። የመከሩባትን ለመጠንቀቅ ያክል ላካፍላችሁ #ልዩሀይሉም__ሆነ___ፋኖ እንዳይገባ ወደ ውጊያ ከገባ ልክ እንደወሎ #አፈግፍግ እያሉ ወልቃይትን ህውሀት ከያዘ በኋላ #የድርድራቸው_ሠነድ ይፋ ሊደረግ እንዳለ ሠምቻለሁ። #ደመቀን__ጠብቁት

Source: Link to the Post

Leave a Reply