ወልቃይት የማነው? ራስ መንገሻ ስዩም

ክቡር ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም የአፄ ዮሐንስ የልጅ ልጅ ልጅ ናቸው (አራተኛ ትውልድ)፡፡ በኢትዮጵያ በመንግሥት ሥራ በተለያዩ ቦታዎች ያገለገሉ ሲሆኑ፣ የትግራይ ጠቅላይ ግዛት አስተዳዳሪ (አገረ ገዥ) ሆነው ሠርተዋል፡፡ በትግራይ በጣም ተወዳጅ የነበሩ ታታሪ ሰው መሆናቸውን ሁሉም ምስክርነት የሚሠጠው ነገር ነው፡፡ የትግራይ ሰው “ልዑል ጌታችን” ብለው ነው የሚጠሯቸው፡፡በቅርቡ በ2010 (ኢትዮጵያ አቆጣጠር)፣ የትውልድ አደራ በተባለው መፅሐፋቸው በጣም …

Source: Link to the Post

Leave a Reply