“ወልቃይት የኢትዮጵያ አንገት ናት” አቶ አሸተ ደምለው

አዲስ አበባ: የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተከዜ አዳኝ ትውልድ መጽሐፍ በአዲስ አበባ ተመርቋል። የታሪክ ቋጠሮ ግማድ፣ የባህል መቀነት፣ የቅርስ መካን እና የፖለቲካ ስበት ማዕከሏ የተከዜዋ ጠርዝ ወልቃይት የጀግኖች ታጋዮችን ብቻም ሳይኾን የጸሐፍት እና የጠቢባኑንም ቀልብ እና ልብ ስባለች። በርካቶች አዜሙላት፣ አቅራሩላት፣ ጥቂት የማይባሉ ክቡር አካል እና ሕይወታቸውን ገበሩላት። ወልቃይት ከሰው ልጆች በላይ መሰንቆ እና ክራር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply