ወልድያ ከተማ የተቀበረ መሣሪያ ፈንድቶ የአካል ጉዳትና የንብረት ጉዳት አደረሰ። ባህርዳር:- ሚያዚያ 12/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ወልድያ ከተማ የተቀበረ መሣሪያ…

ወልድያ ከተማ የተቀበረ መሣሪያ ፈንድቶ የአካል ጉዳትና የንብረት ጉዳት አደረሰ። ባህርዳር:- ሚያዚያ 12/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ወልድያ ከተማ የተቀበረ መሣሪያ ፈንድቶ በአንድ ሰው ላይ የአካል ጉዳት ሲያደርስ፣ ሁለት ኮንቴነሮች ላይም ጉዳት አድርሷል። በፍንዳታው የአካል ጉዳት የደረሰባት የኮንቴነር ሻይ ቤት ሰራተኛ ወጣት በወልድያ ስፔሻላይዝድ ሆስፔታል የህክምና ድጋፍ እየተደረገላት ትገኛለች። መሣሪያው በምን ምክንያት ሊፈነዳ ቸለ? የሚለው በዘርፉ ባለሙያዎች ምርመራ እየተካሄደ ሲሆን ተጨማሪ መረጃዎችን በቀጣይ እናቀርባለን። ሚያዝያ 12 ቀን 2014 ዓ.ም ወልድያ ከተማ ኮሙኒኬሽን። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 youtube :- https://www.youtube.com/channel/UChir2nIy58hlLQRYyHIQeHA

Source: Link to the Post

Leave a Reply