ወሎ የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባሕል ኮንፈረንስ እና ፌስቲቫል በአዲስ አበባ እና ደሴ ከተሞች ይካሄዳል፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባሕል ፌስትቫል እና ከንፈረንስ በአዲስ አበባ ኢትዮ ኩባ ፓርክ፤ በደሴ ደግሞ መርሆ ግቢ፣ ሆጤ ስታዲየም እና ወሎ የኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ይካሄዳል ተብሏል፡፡ በጥንታዊ እና ዘመናዊ የኢትዮጵያ የትምህርት ታሪክ ውስጥ ወሳኝ ሚና ከነበራቸው አካባቢዎች መካከል ወሎ ግንባር ቀደሙ አካባቢ ነው፡፡ ሀገር በቀል እውቀት፣ ሃይማኖታዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply