ወሎ ዩኒቨርሲቲ ሂዩማን ብሪጅ ከተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ለጃማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ደሴ: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወሎ ዩኒቨርሲቲ የአሥተዳደር እና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ታረቀኝ ትንታጉ (ዶ.ር) በውጭ ሀገር መቀመጫቸውን ካደረጉ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ እየተደረገ መኾኑን ገልጸዋል። በዚህ ዙርም ከ12 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የህክምና ቁሳቁስ ለጃማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ማስረከባቸውን ተናግረዋል። በወሎ ዩኒቨርሲቲ ልዕለ ህክምና ካምፓስ ዲን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply