ወረርሽኙ መቀጠሉ የዙምን አመታዊ ሽያጭ 2.5 ቢሊዮን ዶላር ያደርሰዋል ተባለ – BBC News አማርኛ

ወረርሽኙ መቀጠሉ የዙምን አመታዊ ሽያጭ 2.5 ቢሊዮን ዶላር ያደርሰዋል ተባለ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/158DB/production/_111438288_zoommeeting.jpg

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በርካታ የአለማችን ህዝብ በቤት መገደቡ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት ለስብሰባዎችና ለሌሎች ዝግጅቶች መገልገያ የሆነው የድምፅና የቪዲዮው መተግበሪያው ዙም ከፍተኛ ሽያጭ እንዳስመዘገበና ትርፉም በዚሁም ሊቀጥልም እንደሚችል ኩባንያው አስታውቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply