ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በሰሜኑ ጦርነት በምሥራቅ አማራ ጉዳት ለደረሰባቸው አካላት ድጋፍ አደረገ።

ደሴ፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው በምሥራቅ አማራ ለሚገኙ ለተለያዩ የጤና ተቋማት እና የችግሩ ሰለባ ለኾነው አርሶ አደር የመልሶ ማቋቋም ሥራዎች እየሠራ መኾኑን ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ገልጿል። የወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የቤኤችኤ ፕሮጀክት የፕሮግራም አስተባባሪ ዶክተር አበባዉ ሲሳይ ለ14 ጤና ተቋማት የሚኾን የህክምና ግብዓቶች የሲቢሲ እና የኬሚስትሪ ማሽኖችን ጨምሮ 17 አይነት ግብዓቶችን ከ4 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply