“ወሰናችን ተከዜ ነውና ከትግራይ ሕዝብ ጋር በመልካም ጉርብትና እንኖራለን” የቆራሪት ከተማ ነዋሪ

ሁመራ: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር “ቃልን በማክበር በዘላቂነት እግር መትከል” በሚል መሪ መልዕክት በዞኑ ከቆራሪት ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መክሯል። በውይይት መድረኩም የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አማረ ሰጤ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢ ደሴ ጥላሁን (ዶ.ር)፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply