“ወቅቱ ቁርጠኝነትን እና ፅናትን የሚጠይቅ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የከፍተኛ እና የመከካለኛ መሪዎች በክልሉ ወቅተዊ ጉዳዮች እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በባሕር ዳር የተካሄደውን ውይይት ላይ ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም እጦት ዜጎችን ለችግር ማጋለጡን ገልፀዋል። ክልሉ በኑሮ ውድነት፣ በሥራ እድል ፈጠራ እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ችግር ያለበት መሆኑን አመላክተዋል። አሁን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply