ወቅቱ በውጪም ሆነ በሃገር ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውያን የባዕዳን መግቢያ ቀዳዳዎችን መድፈን ላይ ማትኮር የሚገባቸው ወሳኝ ጊዜ ነው።

=========ጉዳያችን ምጥን=========ኢትዮጵያን ለመበተን የአጭር እና የረጅም ጊዜ ዕቅድ ይዘው የተነሱባት ጠላቶቿ ዛሬም ከግማሽ ክፍለዘመን በላይ የዘለቀ ዕቅዳቸውን ለማሳካት እየሮጡ ነው። ኢትዮጵያውያን የሚዘናጉበት ጊዜ አይደለም። እያንዳንዱን ክስተቶች በኢትዮጵያ ላይ ያላቸውን ዘለቄታዊ አደጋዎችን በደንብ የመረዳት አቅም ከሚድያዎች ጀምሮ እስከ እያንዳንዱ ዜጋ ድረስ ያስፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ ሁኔታዎችን በሚገባ መትሮ የመረዳት አቅምን በተለይ ለአዲሱ ትውልድ ማስታጠቅ ያስፈልጋል።ኢትዮጵያን እየወጉ ያሉት ባዕዳኑም ናቸውበትግራይ ከሽብርተኛው ህወሃት ጋር የተደረገው ጦርነት ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ ታሪካዎች ጋር የተደረገ

Source: Link to the Post

Leave a Reply