ወቅታዊ ስጋቶችን በመከላከል ሀገር የማሻገር ትውልዳዊ ተልዕኮን መወጣት እንደሚገባ የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አብረሃም በላይ (ዶክተር) ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2013 (አብመድ) ለአፍራሽ ፕሮፖጋንዳ ጆሮ ባለመስጠትና የተጋረጡ ወቅታዊ ስጋቶችን በመከላከል፣ ሠላምና መረጋጋትን ማስጠበቅና በልማት ሀገርን የማሻገር ትውልዳዊ ተልዕኮን መወጣት ይገባል ሲሉ የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አብረሃም (ዶክተር) በላይ ጥሪ አቅርበዋል። ዶክተር አብረሃም በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት መላው ሕዝብ የዜጎችን አብሮ የመኖር እሴትን በመናድ ሕዝብን ከሕዝብ መነጠል ዋነኛ ሥራቸው አድርገው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply